Mystery Approx 10m

ተባቅተናል

K
Written by ተክለወልድ ተክለአልፋ
97 Views Reads
0 Likes
1 Bookmarks Saves
1 Chapters Chps

...አሳዳጊ አልያም ወላጅ ብቻ የሰውን ልጅ የሚቀርጽ ቢሆን ኖሮ እሷ እንደ እናት አባቷ ደግና ሰው አክባሪ ትሆን ነበር ። ነገር ግን ሰው እንዲያድግ ሁሌም ትንሽ ይሆናል ፣ ከሱ የሚተልቁት ሁሉ ደሞ ወላጆቹ ፣ አሳዳጊዎቹ ይሆናሉ ። ማን ያጠባው ወተት እንደጣፈጠው ሳያውቅ ሰው ያድጋል ። መልኩንም ከማያውቃቸው ሁሉ ይዋሳል ። እንዳንዶች ራሳቸውን በመስታወት ሲያዩት ደስ ይላቸዋል ሌሎች ደሞ ያዝናሉ ...

Start Reading